top of page

እንኳን  ደህና  መጡ!

ከሁሉ በፊት አንድ ዕውነት እናብስሮ

" ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።”ሐዋርያት ሥራ 4: 12

ኢየሱስ ያድናል!

OUR  SUNDAY   WORSHIP  PROGRAM STASRTS AT   11:00 AM 
Shadow on Concrete Wall
Image by Tye Doring
Image by Ben White
Image by Ben White
WORSHIP
 Sunday Worship  10:30 am

 

" But the hour is coming, and is now here, when the true worshipers will worship the Father in spirit and truth, for the Father is seeking such people to worship him.God is spirit, and those who worship him must worship in spirit and truth."

John 4: 23-24

 '' በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤ አሁንም መጥቶአል፤ አብም እንደዚህ በእውነት የሚሰግዱለትን ይፈልጋል። እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል።”

ዮሐንስ 4: 23-24

BIBLE STUDY
Tuesday  7: 00 pm - 8:00 pm

 

" All Scripture is breathed out by God and profitable for teaching, for reproof, for correction, and for training in righteousness, that the man of God may be complete, equipped for every good work. "

2 Timothy 3:16–17

'ቅዱስ መጽሐፍ በሙሉ በእግዚአብሔር መንፈስ መሪነት የተጻፈ ነው፤ እርሱ እውነትን ለማስተማር፥ የተሳሳቱትን ለመገሠጽ፥ ስሕተትን ለማረምና ለትክክለኛ ኑሮ የሚበጀውን መመሪያ ለመስጠት ይጠቅማል። የሚጠቅመውም የእግዚአብሔር ሰው ፍጹም እንዲሆንና ማንኛውንም መልካም ሥራ ለመሥራት ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ነው።' 2 ወደ ጢሞቴዎስ 3:16-17 

Image by Debby Hudson
 FRIDAY PRAYER
 6: 00 pm - 8:00 pm
'... ትፈወሱም ዘንድ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ኀይል አለው፤ ታላቅ ነገርም ያደርጋል። ' ያዕቆብ 5:16 
THE LORD'S SUPPER
The First Sunday of Each Month

" For as often as you eat this bread and drink the cup, you proclaim the Lord's death until he comes.

1 Corinthians 11:26

"ይህን እንጀራ በምትበሉበት ጊዜ፣ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።"

                   1 ቆሮንቶስ 11:26

bottom of page